"ትላንትና ማታ ከመተኛታችን በፊት ያሰብነውን ሀሳብ ነገ ጠዋት እናገኘዋለን።"

የሳሙኤል "ጠቀሶች"

"ስላለፉት ችግሮች ደጋግመን ስናስብ... እንደገና ያጋጥሙናል።"

"የዛሬ ሃሳባችን የነገ ፍሬአችን ናቸው።"

"ሃሳባችን የፈጣሪ ባህሪ አለው።"